Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተማ ጌታ ነህ — መስከረም ጌቱ

1. አንተማ ጌታ ነህ እኔ ባገኝ ደግሞም ባጣም

አልጠረጥርህም ባጋጠመኝ እድል እጣ

አንተማ ጌታ ቢሆልኝ ባይሆንልኝ

አባ ወድሃለሁ ካንተ ፍቅር ማን ይለየኝ