Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተን አደንቃለሁ — ተስፋዬ ጫላ

ሰማያትን ሳይ ከዋክብትን

የፀሐይ ድምቀት ግሩም ፍጥረትህ

ምድርን ወብ አድርገህ ማበጃጀትህ

አይጠገብም አቤት ጥበብህ