Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተን አንተን — መካሻው ካሳ እና ፀባዖት ዕንግዳ

አንተን አንተን ይላል ልቤ (፬x)

ብር ወርቅም አይደለም ረሃቤ

ክብርህን ሳየው ነው ጥጋቤ

ከሁሉ የምትበልጥ ምርጫዬ

የነፍሴ እርካታ ጌታዬ

አንተን አንተን ይላል ልቤ (፬x)