Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተን ሳመልክ — አዜብ ኃይሉ

የኔ ጉልበት ቢንበረከክ

ነፍሴን ባፈስ ፊትህ ብወድቅ

አንተን አምላኬ ሳመልክ አንተን

አንተን ጌታዬ ሳመልክ አንተን

አንተን አምላኬ ሳመልክ አንተን

አንተን ጌታዬ ሳመልክ አንተን