Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተን ሳላይ — ሩት ተስፋዬ

አንተን ሳላይ ቀኔ አይሞላም

ድምጽህን ሳልሰማ ልቤ አያርፍም

እንደ ዋላ ውሃ እንደምትናፍቅ

ነፍሴ አንተን ትጠማለች