Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተን ተጠማች — ዮሐንስ በላይ

ነፍሴም እንደ ውኃ አንተን ተጠማች

በቀንም በማታም እየናፈቀች (፪x)

ያሰብኩት ተሳክቶ እርካታ ሳይኖረኝ

ኢየሱስ ግን ሲመጣ ህይወት ፈለቀልኝ (፪x)