Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተው ነህ አቅሜ — አገኘሁ ይደግ

አመታት አለፉ ዘመናትም ሄዱ

እስካሁን በቤቱ አለሁኝ

እያገለገልኩኝ/ገና እኖራለሁኝ

በቤትህ ተተክዬ እንዳፈራልህ

ታማኝ ባሪያ ሆኜ እንድኖርልህ

ለኔ ምኞቴ ነው ቀን ከሌት ፀሎቴ

በክብር እስክገባ የላይኛው ቤቴ