Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አርነት አለ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

አርነት አለ አንተ ባለህበት

መፈታት አለ አንተ ባለህበት

ስምህ ሲጠራ ኢየሱስ ሲባል

ደዌ ይፈወሳል አጋንንት ይርቃል/ይሸሻል

ያዘነው ይፅናናል በደስታ ይሞላል

የስምህ ጉልበት ይህንን ያደርጋል