Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አሳርፈኸኛል — ሰለሞን ይርጋ

እንዲህ አልነበረም ታሪኬ

አንተ ሳትገባ በሕይወቴ (፪x)

ውስጤን ስትነካው ታወቀ በፊቴ

አሳርፈኸኛል ኢየሱስ መድኃኒቴ (፪x)