Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አስደናቂ ነህ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ታላቅነትና ሀይል ክብርም ድልና ግርማ

ኣንተ በሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያልህ (ራስ ነህና) 2x

አስደናቂ ነህ ፤ አስገራሚ ነህ

በዘመናት መሃል (የለም ሚመስልህ)፭X