Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አስብበት — ተስፋዬ ጋቢሶ

የፀጋ የምህረት ዘመኑ አብቅቶ

ብርሃን ተሰውሮ የጥሪው ቀን መሽቶ

ሰማያት ተፈተው ምድር ሳትናውጥ

በነበልባል እሳት ጌታም ሳይገለጥ