Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አስበኝ — ዳግማዊ ጥላሁን

አምላኬ ሆይ ቃሌን ስማ

ፀሎቴን አድምጥ ልመናዬ ይድረስልኝ

አንዴ አስበኝ ናልኝ አስበኝ

በአንተ ብቻ ተስፋ አለኝ

አንዴ (፪x) አስበኝ

ሌላ ጥያቄ መሻት የለኝ