Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አሻግረኸናል — ብዙ ሙሉጌታ እና ወንጌላዊ ተድላ አሰፋ

አሻግረኸናል ባሕሩን

ከፍለህልናል ውሃውን

ፈታችን ሆነህ ስትመራን

ማንም አልቻለም ሊያቆመን

አረ እንዳንተ ያለ በሰማይ

ማን ነው ይፈለግ የበላይ