Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አሸናፊ ነኝ — አዜብ ኃይሉ

እንደ ጀግና ወንድ/ሰው እንደ እልፍ ገዳይ

እንጐራደዳለሁ/ፎክርበታለሁ በጠላቴ ላይ

ተረታው ሳይል እጁን ዘርግቶ

ማጥቃት መዋጋትን አልተውም ከቶ (፪x)

ተወርውሮ ከቶ የማይስተው

የጌታዬ የኢየሱስ ሥም ነው