Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አሸናፊ ነው — መስከረም ጌቱ

እግዚአብሔር ተዋጊ ስሙ እግዚአብሔር ነው

በዘመናት መሃል ተፈርቶ የኖረው

የተሰወረውን ሚስጥር የሚገልጥ

በሃይልና ብርታት ከሁሉ የሚበልጥ