ቁጥር 1 · Verse 1
በኃይለኛው ላይ ብርቱ ኃይለኛ
በሚዳኘው ላይ ሲሰየም ዳኛ
በዓለቃው ላይ አለ አለቃ
የሰው ሹመቱ ልኩ ሲያበቃ
ከፍ ካሉት በላይ ከፍ ብሎ በዙፋንህ ላይ
የከበረ የታወቀ የገነነ ከሁሉ የላቀ
ከሥም ወጥ ምነኛ አንተ እኮ ነህ ዝነኛ
የለህ አቻ እኩያ የለህ ምትክ አምሳያ
ቁጥር 1 · Verse 1
በኃይለኛው ላይ ብርቱ ኃይለኛ
በሚዳኘው ላይ ሲሰየም ዳኛ
በዓለቃው ላይ አለ አለቃ
የሰው ሹመቱ ልኩ ሲያበቃ
ከፍ ካሉት በላይ ከፍ ብሎ በዙፋንህ ላይ
የከበረ የታወቀ የገነነ ከሁሉ የላቀ
ከሥም ወጥ ምነኛ አንተ እኮ ነህ ዝነኛ
የለህ አቻ እኩያ የለህ ምትክ አምሳያ