Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አትቸኩልም አንተ — ታደሰ እሸቴ

ጥቂት ጊዜ አለፈ ከተናገርካቸው

አብርሃምና ሳራን ተስፋ ፈተናቸው

ከዚህ የተነሳ እርምጃን ወሰዱ

አንተንም ቀደሙ እስማኤልን ወለዱ

ግን አንተ ጌታችን ስለተስፋህ ብለህ

ይስሐቅን አምጥተህ ቃልህን ፈጸምህ (፪x)