Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አትፍራ — ዳዊት ሞላልኝ

እኔ እንደሰማሁት ጌታም እንደነገረኝ/2

አይዞህ ልጄ/3

አትፍራ ነው ያለኝ

የሚያስፈራራኝ ነገር ምንድን ነው

የሚያስደነግጥ ነገር ምንድን ነው

አዲስ ሴጣን የለም የተሸነፈ ነው