Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አትጠራጠረው — ተስፋዬ ጋቢሶ

ኢየሱስን እንደ ሰው አትጠራጠረው

መዋሸት አያውቅም ተስፋህን ጠብቀው

አይጥልህምና በመከራ ጥራው

አፍህ አያመነው በልብህ አትግታው