Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አትለዋወጥም — መስከረም ጌቱ

አንተ የዘመናት አምላክ ያው አንተ ነህ

አንተን አትለዋወጥም ያው አንተ ነህ

አንተ እኔ እኔ ነኝ ያልህ ያው አንተ ነህ

አንተ ትላንትናም ዛሬም ያው አንተ ነህ

የማትለዋወጥ አንተ ብቻ

ዘመን የማይሽርህ አንተ ብቻ