Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አዋጅ — ሂሩት ሞገስ

ዘመኑ ክፉ ነው ክፉ ነው እጅግ ክፉ ነው

ደግሞ ኪሣራው ያመዝናል ከትርፉ

የዚህ ዘመን ማለፊያ መሸጋገሪያ ድልድይ

ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያሳርፍ ከሥቃይ