Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አወራታለሁ — ኢየሩሳሌም ነጊያ

ስምህ እንደሚፈስ ዘይት ነዉ

የሚወደድ ማይጠገብ ለሚጠራው

ነፍሴን ከሞት መለሰ

ፍቅርህ እንደ ጅረት እየፈሰሰ

መንፈሴን አረሰረሰ ህይወቴን እየፈወሰ

መንፈሴን አረሰረሰ ስጋዬን እየፈወሰ