Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አዎ ሁሉም ያልፋል — ሙኒክ ወንጌላዊት የክርስቶስ ቤተክርስቲያን መዘምራን

ስልጣንም ይሻራል

ነገስታት ያልፋሉ

እንደ ልብስ ያረጃሉ

አንተ ግን ዘላለም ህያው ነህ