Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አዎን ይሆናል — ተስፋዬ ጋቢሶ

በጌተ ሰማኒ ጌታ ኢየሱስ ቃቶ

በቀራንዮ ላይ ከጠላት ተዋግቶ

በጐቹን አድኗል ነፍሱን ለሞት ሰጥቶ

እንዲህ ያለ ፍቅር ከየት ይገኛል ከቶ (፫x)