Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አውቃለሁ — ኢየሩሳሌም ነጊያ

ግራና ቀኜን ከፊት ከኋላ

ሲጨልምብኝ ባጣ ማረፊያ

ተስፋዬ ያልኩት በእጄ ይዤ

ድንገት ሲከዳኝ ብቀር ተክዤ

የተውከኝ ሲመስለኝ አምላኬ ከላይ

ምድር ጐርብጣ ቢዘጋ ሰማይ