Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አውርቼ አልጨረስኩም — ታምራት ሃይሌ

ለአሉባልታ ጊዜ የለኝ እኔ

አውርቼ አልጨረስኩ ስለመዳኔ

አልጣላ ሁሉም የመጣው ከአንተ በኋላ

በመቦጫጨቅ ባርኮት አይመጣ

ለውኃ ጥማት ውኃ አይጠጣ

እስኪ እንጨብጥ እርፍ ማረሻ