ቁጥር 1 · Verse 1
አያይዘን አንድ አድርገን
እንዳንጠፋ ተነካክሰን
ቃየን ወንድሙን ገደል
ጌታ መስዋዕቱን ስላልተቀበለ
ልቡ በቅናት ተሞልቶ
ለጥፋት ተነሳ ጭካኔ ተሞልቶ