Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አይቼሃለሁ — ብሩክ ገብረጻዲቅ

ያኔ ገና በለጋነት ኑሮ

ደርሰህ ባታወጣኝ ከጨለማው ጉዞ

እንዴት እሆን ነበረ ያኔ ለብቻዬ

ግን ሁሉን አለፍኩት ካንተ ጋራ ሆኜ

አይቼሃለሁ ከጎኔ ነበርክ