Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አይቀልብኝ — ቢንያም ዋለ

አይቀልብኝም አይቀልብኝም

አይቀልብኝም የእሱ ውለታ

ትውስ ይለኛል ትውስ ይለኛል

ትውስ ይለኛል የእሱ ውለታ

ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ

የጌታ ውለታው ነው ሰው ያደረገኝ