Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አይናፍቀኝም አገሩ — ቤተልሔም ተዘራ

አይናፍቀኝም ሃገሩ ያ ጨለማ ያ ሃሩሩ

ነፃ አውጥቶኛል ጌታዬ በነፃነት ልኖር እፎይ ብዬ (፪x)

አራገፈና ሸክሜን ያጎበጠኝን ቀንበሬን

አሸክሞኛል የራሱን የቀለለ የለዘበውን

አሸክሞኛል ፍቅሩን እየገለፀ ትርጉሙን

አሸክሞኛል ፀጋውን እንድመሰክር ስራውን