Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዓይኔን ከሰው — ደረጀ ከበደ

ግራ ቀኝም አልል በአይኖቼ

እወድቃለሁና ሰልችቼ

ለውድቀት ካልሆነ በስተቀር

ይቅርብኝ ከሰው ሁሉም ነገር

ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ

አንተኑ ብቻ እጣራለሁ