Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዓይኖቼ — ዜማ ለክርስቶስ

ዓይኖቼ አንተን አንተን ብቻ ይዩ (፬x)

ጆሮቼ አንተን አንተን ብቻ ይሥሙ (፬x)

እግሮቼ ለአንተ ለአንተ ብቻ ይቅኑ (፬x)

ሙሉ አካላቶቼን ለአንተ ላስገዛልህ ያክብሩህ

መላው እኔነቴ ለአንተ መቅደስ ሆኖ ይኑሩልህ (፪x)

ቸር ጌታ ፍፁም ሆኜ ላመልክህ ዘንድ ወደድኩኝ