Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አይቀርም — ተከስተ ጌትነት

ሞላ አልሞላ የምለው እህ እህ ጉዳይ ቢኖረኝም

አለማመስገን እህ እህ ከቶ አይሆንልኝም

እኔ እንደ ልማዴ መዘመር ስጀምር

ባስጨነቀኝ ላይ ዛሬም ይገለጣል ክብር