ቁጥር 1 · Verse 1
መልካም ዘመን ወይም ክፉ
አያወጡኝ ከእቅፉ
ዓይን ያላየው ጆሮ ያልሰማው
አለው ለእኔ ያዘጋጀው
አጋጣሚውን ልቤ አይቶ
አይሸፍትም ከሱ ወጥቶ
ግራ ገብቶኝ ዝዬ አልቅሼ
ጌታ አይደል ዎይ አስታዋሼ
ቁጥር 1 · Verse 1
መልካም ዘመን ወይም ክፉ
አያወጡኝ ከእቅፉ
ዓይን ያላየው ጆሮ ያልሰማው
አለው ለእኔ ያዘጋጀው
አጋጣሚውን ልቤ አይቶ
አይሸፍትም ከሱ ወጥቶ
ግራ ገብቶኝ ዝዬ አልቅሼ
ጌታ አይደል ዎይ አስታዋሼ