Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አይዞህ — መስከረም ጌቱ

ነገን ነገን ስታይ ቢጨልምብህ/ከጨልምብህ

በተስፋ ተራመድ እራዕይ ይኑርህ/አለህ (፪x)

አይዞህ (፫x)