Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
ባለፍኩበት መንገድ
— ተስፋዬ ጋቢሶ
A−
A+
✕ ውጣ (Esc)
አዝማች · Chorus
ባለፍኩበት መንገድ ለእኔ ተጠንቅቆ
እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ
እስከ ፍጻሜውም ያቆመኛል ጌታ
ሃገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ (፪x)