Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ባለውለታዬ — በረከት ተስፋዬ

ወረቀት ብዕሬን አገናኘሁኝ

ስለጌታ ውለታ መጻፍ አሰኘኝ

የትኛውን ጽፌ የቱን ልተወው

የምለውን ባጣ እንዲህ ልበለው ልበለው