ቁጥር 1 · Verse 1
በአምላክ አምሳል ተፈጥሬ በጐ ለማድረግ በፊቱ
ስኖር ሳለሁ ኃጥያቴ አድርጐኝ ነበር ከንቱ
ክቡር ሆኜ ሳለሁ አምላኬን ረስቼ
እንደሚጠፉ እንስሶች መሰልኩ
እኔ ሳልፈልገው ጌታ ሊፈልገኝ ከላይ መጥቶ
ከእርኩሰት ውስጥ ነጥቆ አወጣኝ በዓለም ላይ ተንከራቶ
ሸክሜን ወሰደልኝ በሥጋዬ ሞተልኝ
የማይቆጠረውን በደሌን ፋቀልኝ
ቁጥር 1 · Verse 1
በአምላክ አምሳል ተፈጥሬ በጐ ለማድረግ በፊቱ
ስኖር ሳለሁ ኃጥያቴ አድርጐኝ ነበር ከንቱ
ክቡር ሆኜ ሳለሁ አምላኬን ረስቼ
እንደሚጠፉ እንስሶች መሰልኩ
እኔ ሳልፈልገው ጌታ ሊፈልገኝ ከላይ መጥቶ
ከእርኩሰት ውስጥ ነጥቆ አወጣኝ በዓለም ላይ ተንከራቶ
ሸክሜን ወሰደልኝ በሥጋዬ ሞተልኝ
የማይቆጠረውን በደሌን ፋቀልኝ