Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በአምላኬ — ኤዶም ልዑልሰገድ

በአምላኬ ደስ አለኝ

በፍቅሩ ረካሁኝ (፪x)

ሕዝብህን ለማዳን ፈጥነህ ትነሣለህ

የተቀባውንም ትታደገዋለህ

እኔስ መጠጋቴ አንተኑ ላምን ነው

መፎከሪያዬ ነህ የሚነካኝ ማነው (፫x)