Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በአንተ አልፌ — ተከስተ ጌትነት

መቼ ዘነጋሁት የትላንቱን ነገር

ከሞት የመትረፌ አያልቅም ቢነገር

በአደባባይ ልቁም የአረከውን ላውራ

የት እደርስ ነበረ ባልሆን ከአንተ ጋራ (፪x)