ቁጥር 1 · Verse 1
በመቁሰሌ እየተሳለቁ ሳዝን ከእኔ እየራቁ ጨከኑ
እርዳታ እንዳልጠይቅ ርቀዉኝ ፈጥነው ከእኔ ተነጠቁ አደሙ
ከቶ እኔ ግን አልተረሳሁም አምላኬ ከክብሩ ሆኖ አሰበኝ
ልቡ ራርቶልኝ በፍቅሩ ፈዋሽ እጆቹን ዘርግቶ ታደገኝ
ቁጥር 1 · Verse 1
በመቁሰሌ እየተሳለቁ ሳዝን ከእኔ እየራቁ ጨከኑ
እርዳታ እንዳልጠይቅ ርቀዉኝ ፈጥነው ከእኔ ተነጠቁ አደሙ
ከቶ እኔ ግን አልተረሳሁም አምላኬ ከክብሩ ሆኖ አሰበኝ
ልቡ ራርቶልኝ በፍቅሩ ፈዋሽ እጆቹን ዘርግቶ ታደገኝ