Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በአንተ ደስ ይለኛል — ታጋይ ወልደማርያም

ክብር የሚገባው ማነው ቢባል

ከአንተ በቀር የለም (፪x)

ስግደት የሚገባው ማነው ቢባል

ከአንተ በቀር የለም (፪x)

ሙገሳ የሚገባው ማነው ቢባል

ከአንተ በቀር የለም (፪x)

አምልኮ የሚገባው ማነው ቢባል

ከአንተ በቀር የለም (፪x)