Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ባንተ እጅ — ቢንያም ዋለ

ሸክላ ሠሪ በእጁ ያለውን ጭቃ

እንደሚሠራው አድርጎ ጠቃሚ ዕቃ

በእጅህ ነው ያለው የኔም ነገር

ይወድቃል ብዬ ልቤ አይሸበር