Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በአንተ የታሰበ — መስፍን ጉቱ

ሠማያቶች ይስሙ ፣ ይስሙ ምድር ታስተጋባ

የምቀኘውን ቅኔ ያለኝን ምሥጋና

የከንፈሬን ፍሬ ፣ ፍሬ በፊቱ ላፍስሰው

ትናንት እንዳዜምኩት ደስታዬ በአንተው ነው

በአንተ የታሰበ የተረዳ ሰው