Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በአንተ ዘንድ ያለኝ ምንድን ነው — ኤባ ድንኤል

አንተን ፍራ/2 የሚለኝ መንፈስ

የለም ዛሬ ውስጤ አለ በክስ

ኃይልህን ክዶ አመነ ያልኩህ ልቤ

ተቅበዝባዥ ሆንኩ ካንተ ሆኖ አሳቤ X2

በስጋዬ እጣ እድሌ ያልኩት

ሞት ሆነ በብዙ የተመንኩት