ቁጥር 1 · Verse 1
እስቲ አምላኬ ያረገውን ባርኮቴን ልቁጠረው
መከራ ሃዘኔን ገፎ ወዴት እንዳረገው
ይህ አልሆነም ያም አልሆነም ብሎ ላስጨነቀኝ
እኔም ደግሞ በተራዬ ይህም ሆኗል ያኛውም ሆኗል
እያልኮኝ ባርኮቴን ስቆጥር ድል ይሆንልኛል (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
እስቲ አምላኬ ያረገውን ባርኮቴን ልቁጠረው
መከራ ሃዘኔን ገፎ ወዴት እንዳረገው
ይህ አልሆነም ያም አልሆነም ብሎ ላስጨነቀኝ
እኔም ደግሞ በተራዬ ይህም ሆኗል ያኛውም ሆኗል
እያልኮኝ ባርኮቴን ስቆጥር ድል ይሆንልኛል (፪x)