Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ባሰብኝ — እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

የአምላኩን ምሥጋና ካፉ እወስዳለሁ

በማመስገን ፈንታ ማጉረምረም እሞላለሁ

ያለው ከሳሼ ሳይሆንለት ቀርቶ

መላው ማንነቴ በደስታ ተሞልቶ

ባሰብኝ ምን ትሆን ጠላቴ

ባሰብኝ ይመስገን አምላኬ (፪x)