Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በዓለም ከሚገኝ — መሠረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ

በዓለም ከሚገኝ ብዙ ክብር ይልቅ

ስለ ክርስቶስ መነቀፍን የሚበልጥ

ብድራቱን ትኩር ብሎ አይቷልና

ሙሴ ጌታን አከበረው በሕይወት ጐዳና