Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በአለንጋ አልገታኝም — አዲሱ ወርቁ

በአለንጋ አልገታኝም የበረት ዘንግ ይዞ

አላስማረከኝም ሰይፉን በኔ መዝዞ (፪x)

ከዚህ በሚበልጥ ኃይል በፍቅሩ ጎበኘኝ

ጉልበቴን አስገዛ መስቀሉን ሊያሳየኝ (፪x)