Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በአምላኬ እወራረዳለሁ — ፌበን ደምሴ

ጆሮ እያላችሀው ከማይሰሙ

ዐይን እያላቸው ከማያዩ

አማልክት ጋር አምላኬ አይወዳደርም

እርሱን ማንም አያህልም

አዎ አዎ አዎ (፪x)